CATHOLIC EPARCHY OF EMDIBIR
  • About us
  • Home
  • Eparchy
    • Vision & Mission
    • Parishes
    • Leadership
  • Pastoral
    • Pastoral Coordinating office
    • Projects >
      • Bible Study and Catechist
      • Education
      • Family & laity Apostolate
      • Justice & Peace
      • Small Christian Community
      • YCW & Youth Apostolate
  • Bible Correspondence
  • Social & Development
    • Social & Development Commission Coordination Office
    • Projects >
      • Health
      • WASH
      • Livelihood & Food Security
      • Social Rehabilitation
  • Resources
    • Articles
    • Events
    • Annual Reports
    • Links
  • OUR SUPPORTORS
  • CONTACT US
  • VOLUNTEER

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛ ቋንቋ 
(Bible study in Amharic)

ትምህርት አንድ

መጽሐፍ ቅዱስ ማለት ምን ማለት ነው/ የቃሉ አመጣጥ ከወዴትና ምንስ ያመለክታል? 
​መጽሐፍ ቅዱስ ቃሉ እንደሚያመለክተው መጽሐፍ እና ቅዱስ የሚሉ የሁለት ቃላት ጥምረት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች የሚጠቀለል መጽሐፍ ያመለክታል፡፡ ቢብሎስ በእንግሊዝኛው ባይብል ተብሎ ሲተረጎም በአማርኛው ደግሞ መጽሐፍ በሚለው ቃል ተተረጎመ፡፡ የግሪኩ ቃል ቢብሎስ (byblos) እራሱ ቢብሎሰ (byblos) ከተባለ ከተማ ስም የተገኘ ነው፤ እርሱም ከኒቂያ ወደቦች መካከል በቤይሩት 25 ማይል ያህል የሚገኝ አገር ነው፡፡ለመጽሐፍ ያገለግል ዘንድ ፓፒረስ (ደንገል) የተባለውን ተክል እንደ ወረቀት አድርገው ይሠሩበት የነበረ ቦታ ነው፡፡                                                                   
ቀጣዪን ከዚህ ያንብቡ...

Recent Posts

All

Topics​

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ማለት ነው
የቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር 
የቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ታሪክ
እግዚአብሔር አብርሃምን ለምን ለይቶ ጠራው? 
ዘጸአት ማለት ምን ማለት ነው?
ዐሥራት ማለት ምን ማለት ነው? ​
​

Archives

October 2018
July 2018
June 2018
May 2018
April 2018

bible_study__lesson-one-1_.pdf
File Size: 216 kb
File Type: pdf
Download File

RSS Feed

ትምህርት ሦስት

5/18/2018

 

በቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ውስጥ ከታሪክና ከዓመታትም አኳያ የመጀመሪያዎች ናቸው ተብለው የሚታወቁት የትኞቹ ናቸው?

የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያውን ክፍል ይዘው የሚገኙት የሕግ መጻሕፍት ወይም የሙሴ መጻሕፍት ወይም ደግሞ የኦሪት መጻሕፍት(ብሔረ ኦሪት) በመባል የሚታወቁትን ነው፡፡ እነዚህም፦ዘፍጥረት፣ዘጸአት፣ዘሌዋውያን፣ዘኊልቅናዘዳግምናቸው፡፡
► ዘፍጥረት ማለት ምን ማለት ነው?
    ዘፍጥረት የተባለበት ምክንያት ስለፍጥረትና የፍጥረት ሁሉ ፍጻሜ ስለሆነው ስለ ሰው ፍጥረት ስለሚናገር ነው፡፡ ዘፍጥረት ስለ ዓለም አፈጣጠር፣ ስለ ሰው አፈጣጠር፣ እግዚአብሔር ከሰው ጋር ስለ መሠረተው ቃልኪዳንና ሰው በኃጢአት ስለመውደቁ እንዲሁም ስለ ቀደሙት አባቶች አኗኗር ይተርካል፡፡ እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ 
እንደ ምሳሌው ሲፈጥር ሙሉ ነፃነት ይኖረው ዘንድ እንደወደደ በነፃነቱም ይጠቀም ዘንድ ትእዛዝ እንደሰጠው መጽሐፉ ይናገረናል(ዘፍ 1-2)፡፡ ቀጣዪን ከዚህ ያንብቡ...
​
bible_study_lesson-3_.pdf
File Size: 277 kb
File Type: pdf
Download File


Comments are closed.

    ​

WHO WE ARE 

Mission 
Vision
Parishes
Contact

PASTORAL

Bible Study
Education
Small Christian Community 
Family & Laity 
YCW & Youth 
Catechist

SOCIAL  & DEVELOPMENT

Health
WASH
Livelihood & Food Security
Social Rehabilitation

ResOURCEs 

Article
Events
Useful Links
Reports

Copyright ©2018  Ethiopian Catholic Eparchy of Emdibir.
  • About us
  • Home
  • Eparchy
    • Vision & Mission
    • Parishes
    • Leadership
  • Pastoral
    • Pastoral Coordinating office
    • Projects >
      • Bible Study and Catechist
      • Education
      • Family & laity Apostolate
      • Justice & Peace
      • Small Christian Community
      • YCW & Youth Apostolate
  • Bible Correspondence
  • Social & Development
    • Social & Development Commission Coordination Office
    • Projects >
      • Health
      • WASH
      • Livelihood & Food Security
      • Social Rehabilitation
  • Resources
    • Articles
    • Events
    • Annual Reports
    • Links
  • OUR SUPPORTORS
  • CONTACT US
  • VOLUNTEER