CATHOLIC EPARCHY OF EMDIBIR
  • About us
  • Home
  • Eparchy
    • Vision & Mission
    • Parishes
    • Leadership
  • Pastoral
    • Pastoral Coordinating office
    • Projects >
      • Bible Study and Catechist
      • Education
      • Family & laity Apostolate
      • Justice & Peace
      • Small Christian Community
      • YCW & Youth Apostolate
  • Bible Correspondence
  • Social & Development
    • Social & Development Commission Coordination Office
    • Projects >
      • Health
      • WASH
      • Livelihood & Food Security >
        • BGTE
      • Social Rehabilitation
  • Resources
    • Articles
    • Events
    • Annual Reports
    • Links
  • OUR SUPPORTORS
  • CONTACT US
  • VOLUNTEER

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በአማርኛ ቋንቋ 
(Bible study in Amharic)

ትምህርት አንድ

መጽሐፍ ቅዱስ ማለት ምን ማለት ነው/ የቃሉ አመጣጥ ከወዴትና ምንስ ያመለክታል? 
​መጽሐፍ ቅዱስ ቃሉ እንደሚያመለክተው መጽሐፍ እና ቅዱስ የሚሉ የሁለት ቃላት ጥምረት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች የሚጠቀለል መጽሐፍ ያመለክታል፡፡ ቢብሎስ በእንግሊዝኛው ባይብል ተብሎ ሲተረጎም በአማርኛው ደግሞ መጽሐፍ በሚለው ቃል ተተረጎመ፡፡ የግሪኩ ቃል ቢብሎስ (byblos) እራሱ ቢብሎሰ (byblos) ከተባለ ከተማ ስም የተገኘ ነው፤ እርሱም ከኒቂያ ወደቦች መካከል በቤይሩት 25 ማይል ያህል የሚገኝ አገር ነው፡፡ለመጽሐፍ ያገለግል ዘንድ ፓፒረስ (ደንገል) የተባለውን ተክል እንደ ወረቀት አድርገው ይሠሩበት የነበረ ቦታ ነው፡፡                                                                   
ቀጣዪን ከዚህ ያንብቡ...

Recent Posts

All

Topics​

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ማለት ነው
የቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር 
የቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ታሪክ
እግዚአብሔር አብርሃምን ለምን ለይቶ ጠራው? 
ዘጸአት ማለት ምን ማለት ነው?
ዐሥራት ማለት ምን ማለት ነው? ​
​

Archives

March 2021
October 2018
July 2018
June 2018
May 2018
April 2018

bible_study__lesson-one-1_.pdf
File Size: 216 kb
File Type: pdf
Download File

RSS Feed

የኦሪት ዘጸአት ጥናት

10/21/2018

0 Comments

 
ከሙሴ ዘመን በፊት ከአብርሃም ጊዜ ጀምሮ ዐሥራት መክፈል የተለመደ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል፤ ለመሆኑ ዐሥራት ማለት ምን ማለት ነው? አጀማመሩስ እንዴት ነው?
ዐሥራት ማለት አንድ ዐሥረኛ ማለት ነው፡፡ ከቀድሞ ዘመን ጀምሮ ከማንኛውም ገቢ ዐሥረኛው እጅ ለሃይማኖት መሪዎች ወይም ለመንግሥት ይሰጥ ነበር፡፡ ነገር ግን እንዴት እንደተጀመረ አይታወቅም፡፡ ከሙሴ ዘመን በፊትና እንዲሁም ከባቢሎን እስከ ሮም ድረስ ይሠራበት ነበር፡፡ አብርሃም ለመልከ ጼዴቅ ዐሥራትን ሰጠው (ዘፍ. 14፡20)፡፡ ያዕቆብም ለእግዚአብሔር ዐሥራትን ለመክፈል ተሳለ(ዘፍ. 28፡22)፡፡ ሌዋውያን ካህናት እንዲጠቀሙበት(ዘኁ 18፡21-32)፣ ምድር ከምታፈራውና ከከብትም ወገን ዐሥራት እንዲሰጥ ታዘዘ (ዘሌ 27፡30-33)፡፡ የሚከፈልበት ጊዜ ተወሰነ (ዘዳ. 12፡5-18፤ 14፡22-29)፡፡ ዐሥራትም ሲከፍሉ እግዚአብሔር ሕዝቡን ይባርካል(ዘዳ 26፡13-15፤ ሚል 3፡10)፡፡ ፈሪሳውያን ከቅመማ ቅመም ሳይቀር ዐሥራት ይከፍሉ ነበር(ማቴ 23፡23)፡፡ ሐዋርያት ስለ ዐሥራት አልጻፉም፤ ሆኖም  
ቀጣዪን ከዚህ ያንብቡ
bible_study-lesson-six__6_.pdf
File Size: 225 kb
File Type: pdf
Download File

0 Comments



Leave a Reply.


    ​

WHO WE ARE 

Mission 
Vision
Parishes
Contact

PASTORAL

Bible Study
Education
Small Christian Community 
Family & Laity 
YCW & Youth 
Catechist

SOCIAL  & DEVELOPMENT

Health
Wash
Livelihood & Food Security
Social Rehabilitation

ResOURCEs 

Article
Events
Useful Links
Reports

Copyright ©2021  Ethiopian Catholic Eparchy of Emdibir.
  • About us
  • Home
  • Eparchy
    • Vision & Mission
    • Parishes
    • Leadership
  • Pastoral
    • Pastoral Coordinating office
    • Projects >
      • Bible Study and Catechist
      • Education
      • Family & laity Apostolate
      • Justice & Peace
      • Small Christian Community
      • YCW & Youth Apostolate
  • Bible Correspondence
  • Social & Development
    • Social & Development Commission Coordination Office
    • Projects >
      • Health
      • WASH
      • Livelihood & Food Security >
        • BGTE
      • Social Rehabilitation
  • Resources
    • Articles
    • Events
    • Annual Reports
    • Links
  • OUR SUPPORTORS
  • CONTACT US
  • VOLUNTEER