“እርሾ የሌለበት አዲስ ሊጥ እንድትሆኑ፣ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ፣ ምክንያቱም የፋሲካችን በግ የሆነው ክርሰቶስ የተሠዋው እርሾ በሌለበት በፋሲካ በዓል4/5/2018
ለሁላችሁ እንኳን ለበዓለ ትንሣኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! የክርሰትና አምነት የቆመው በፋሲካ ዘመን በተገኘው የትንሣኤ ድል ነው፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ በዚያች እሑድ ዕለት ጠዋት በማለዳ ከሰማይ ወርዶ፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ፣ ዓርብ ዕለት ተሰቅሎ በመቃብር ያረፈበትን ለማየት ለገሰገሱ መግደላዊት ማርያምና ሌላይቱ ማርያም ስጋት እንዳደረባቸው አውቆ፣
“እናንተ አትፍሩ፣ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትፈልጉ አውቃላሁ፣ እርሱ 'ከሞት እንሣለሁ' ብሎ እንደተናገረው ተነሥቶአልና በዚህ የለም፣ ተኝቶበት የነበረውን ሥፍራ ኑና እዩ” (ማቴ 28፡ 1-7)፤ እያለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ሞትን ድል ነሥቶ ሕያው መሆኑን ባያበሥር ኖሮ የክርሰትና እምነት ባለኖረ ነበር፡፡ ከዚህ በኋላ ከሞት የተነሣው ክርሰቶስ በእውነት እንደተነሣ ለሐዋርየቱና ለደቀመዛሙርቱ በተደጋጋሚ እየተገለጸ፣ አበሮአቸው እየተጓዘ፣ አብሮአቸው እየበላ ሕያው መሆኑን እንዳረጋገጠላቸው፣ መቃብሩን ባዶ ሆኖ ስላገኙት ለአምሳ ቀን፣ ለጌታቸው ያጋጠመውን ዕጣ ፈንታ እንዳይደርስባቸው በመፍራት፣ መሥጢሩን ጠብቀው፣ “ክርሰቶስ ተነሥቶኣል፣ በእውነት ተነሥቶኣል! ሃሌ ሉያ!” የሚል ሰላምታ በሹክሹክታ እየተለዋወጡ አሳልፎኣል፡፡ ከጰራቅሊጦስ በኋላ ግን ከላይ ከሰማይ ያገኙትን ኃይል ታንግበው በድፍረት ትንሣኤውን አብሥረዋል፡፡ ዝም ሊያሰኙአቸው ቢሞክሩ አንኳን፣ “ለእግዚአብሔር ከመታዘዝ ይልቅ ለእናንተ መታዘዝ በእግዚኣብሔር ፊት ተገቢ ነውን?” (ግ.ሐ. 4፡ 19)፣ እያሉ ትንሣኤውን ያለፍርሐት አብሥረዋል፡፡ ከዚህም የተነሣ ምስክርነቱን የሰሙ ሰዎች፣ Means of Social Communication at the service of the Evangelising Mission of the Eparchy of Emdibir4/5/2018
The launching of a new website is an important event for our Eparchy. We want to thank our supporter,“A Chance in Life” (Boys' and Girls' Towns of Italy), who made this website possible through their generous financial support to create the website by employing competent professionals and ensuring its continued update.
In an era of fast communication, this will enable us to share facts and events taking place in the Eparchy with the world at large and contribute to "the enlargement and enrichment of men’s minds and the propagation and consolidation of the kingdom of God” (IM, 2). The Catholic Church sees, all means of social communication as God’s gifts whose main purpose, by God’s providential design to unite men in brotherhood and help them to cooperate with his plan for their salvation and promote “unity and advancement of men living in society”. Through this website we hope to promote the evangelizing mission entrusted to our particular church in the field of justice, peace, reconciliation and universal brotherhood. The launching of the new website coincides with the Holy Season of the Great Lent, this is a happy coincidence because just as Christ after baptism and before embarking on his apostolic mission went into the desert and fasted for forty days and forty nights.The Eparchy also, together with the universal church, wishes to spend time in prayer, fasting and alms-giving and invite people to do so with the Gospel call. Abune Musie Ghebreghiorgis, O.F.M Cap. Bishop of Eparchy of Emdibir March, 2018 |
TopicsArchives |
WHO WE ARE |
PASTORAL |
SOCIAL & DEVELOPMENT |
ResOURCEs |